TEKHAF Trading PLC logo

supply Chain Management Team Leader

TEKHAF Trading PLC

Full TimeAddis AbabamidBanking & Insurance

Posted 3 days ago · Apply by Nov 12, 2026

Key facts

Location

Addis Ababa

Employment

Full Time

Experience

mid

Openings

1

Deadline

Nov 12, 2026

About the role

1.የስትራቴጂ እና የፕላን ዝግጅት • የድርጅቱን ዋና አላማ ያማከለ የሳፕላይ ቸይን ስትራቴጂ፣ ፖሊሲ እና መመሪያዎችን ማዘጋጀትና መተግበር። • የፍላጎትና የአቅርቦት ትንበያ (Demand and Supply Forecasting) በመስራት የቁሳቁስ እጥረት ወይም ትርፍ እንዳይከሰት ማቀድ። • የዕቃዎች/ምርቶች ግዥ፣ ማከማቸት እና ስርጭት ዕቅዶችን ማዘጋጀት። 2. የዕለታዊ ሥራዎች እና ኦፕሬሽን አስተዳደር • የዕቃ ዝርዝር እና መጋዘን ቁጥጥር (Inventory Control): በመጋዘን ውስጥ ያሉ ዕቃዎች መጠን፣ ጥራት እና ደህንነት መከታተል፤ የዕቃ ብክነትን፣ መበላሸትን እና ስርቆትን መቀነስ። • የግዢ እና አቅርቦት ክትትል: አስፈላጊ ቁሳቁሶች እና ጥሬ ዕቃዎች በሰዓቱ መግዛታቸውን እና መድረሳቸውን ማረጋገጥ። • የሥርጭት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር (Logistics & Distribution): ዕቃዎች ከፋብሪካ ወይም ከመጋዘን ወጥተው ለደንበኞች ወይም ለቅርንጫፎች የሚሰራጩበትን መንገድ እና የትራንስፖርት ሁኔታ ማመቻቸት። • የአቅራቢዎች (Vendors) ግንኙነት: ከአቅራቢዎች ጋር ጥሩ የሥራ ግንኙነት መፍጠር፣ ትዕዛዞች በሰዓቱ መድረሳቸውን መከታተል እና የተፈጠሩ ችግሮችን መፍታት። 3. የሥራ ሂደት ማሻሻል እና ደህንነት (Process Improvement & Safety) • ወጪን መቀነስ እና ቅልጥፍናን መጨመር: በአቅርቦት ሰንሰለቱ ውስጥ የሚታዩ አላስፈላጊ ወጪዎችን እና የጊዜ ብክነቶችን ለይቶ ማረም (Lean / 5S አሰራሮችን በመጠቀም)። • የሕግ እና ደህንነት መስፈርቶችን ማክበር: በመጋዘን እና በትራንስፖርት እንቅስቃሴ ወቅት የሥራ ቦታ ደህንነት እና የጤና ህጎች መጠበቃቸውን ማረጋገጥ። • ሪፖርት ማቅረብ: የዕቃ እንቅስቃሴን፣ የሎጂስቲክስ ወጪዎችን እና አጠቃላይ የአቅርቦት ሰንሰለት ሁኔታን የሚያሳዩ ወቅታዊ ሪፖርቶችን ለከፍተኛ አመራር ማቅረብ። 4. የግዥ እና የአቅራቢዎች አስተዳደር (Procurement & Supplier Management) • ጥራት ያላቸውን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና በወቅቱ የሚሰጡ አቅራቢዎችን (Suppliers/Vendors) መለየት እና መምረጥ። • ከአቅራቢዎች ጋር የዋጋና የውል ድርድር ማድረግ (Contract Negotiation)። • የአቅራቢዎችን የስራ አፈፃፀም እና የውል ግዴታ ማከበር በየጊዜው መገምገም (Supplier Performance Evaluation)። 5. የመጋዘንና የኢንቬንቶሪ አስተዳደር (Inventory & Warehouse Management) • በድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ያሉ ዕቃዎች በተገቢው ሁኔታ መያዛቸውን እና ቁጥጥር መደረጉን ማረጋገጥ። • የስቶክ እጥረት (Stockout) ወይም ከመጠን በላይ ዕቃ ማከማቸት (Overstocking) እንዳይኖር የኢንቬንቶሪ ደረጃዎችን ማመጣጠን። • በየጊዜው የዕቃ ቆጠራ (Stock Counting) ማካሄድ እና ከሲስተም መረጃ ጋር ማነፃፀር። 6.የሎጂስቲክስ እና የስርጭት አስተዳደር (Logistics & Distribution) • ዕቃዎች ከአቅራቢ ወደ ድርጅት፣ እንዲሁም ከድርጅት ወደ ደንበኞች የሚጓጓዙበትን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ መስመር ማመቻቸት። • የጉምሩክ ስነ-ስርዓቶችን፣ ከውጭ ሀገር የሚገቡና የሚወጡ (Import/Export) ዕቃዎችን ሂደት መከታተልና ማፋጠን። • የትራንስፖርት እና የስርጭት ወጪዎችን መቆጣጠር እና ማነስ። 7.የቡድን መሪነት እና የሰው ሀይል ልማት እና አስተዳደር (Team Leadership) • ቡድኑን መምራት እና ማስተባበር: በሥሩ ያሉትን የመጋዘን ሰራተኞች፣ የሎጂስቲክስ አስተባባሪዎችን እና የግዢ ባለሙያዎችን ዕለታዊ ተግባር ማቀድ እና መከታተል። • ስልጠና እና አቅም ግንባታ: ለአዲሶች እና ለነባር ሰራተኞች ለቡድኑ አባላት የክህሎት ማሳደጊያ ስልጠናዎችን መስጠት እና ማመቻቸት። • የሥራ አፈጻጸም ምዘና (Performance Evaluation): የቡድን አባላትን የሥራ አፈጻጸም መገምገም፣ ግብ ማስቀመጥ እና አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ። 8.የስጋትና የወጪ አስተዳደር (Risk & Cost Management) • በሳፕላይ ቸይን ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን (ምሳሌ፡ የእቃ መዘግየት፣ የዋጋ ጭማሪ፣ የመንገድ ችግሮች) አስቀድሞ መለየት እና የመፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ። • አጠቃላይ የሳፕላይ ቸይን ወጪዎችን መተንተን እና ወጪ ቆጣቢ አሰራሮችን መዘርጋት። • የሀገሪቱን የንግድና የሎጂስቲክስ ህጎች እንዲሁም የድርጅቱን መመሪያዎች ማከበር እና ማስከበር።

Highlights

  • 1.የስትራቴጂ እና የፕላን ዝግጅት
  • የድርጅቱን ዋና አላማ ያማከለ የሳፕላይ ቸይን ስትራቴጂ፣ ፖሊሲ እና መመሪያዎችን ማዘጋጀትና መተግበር።
  • የፍላጎትና የአቅርቦት ትንበያ (Demand and Supply Forecasting) በመስራት የቁሳቁስ እጥረት ወይም ትርፍ እንዳይከሰት ማቀድ።
  • የዕቃዎች/ምርቶች ግዥ፣ ማከማቸት እና ስርጭት ዕቅዶችን ማዘጋጀት።
  • የዕለታዊ ሥራዎች እና ኦፕሬሽን አስተዳደር
  • የዕቃ ዝርዝር እና መጋዘን ቁጥጥር (Inventory Control): በመጋዘን ውስጥ ያሉ ዕቃዎች መጠን፣ ጥራት እና ደህንነት መከታተል፤ የዕቃ ብክነትን፣ መበላሸትን እና ስርቆትን መቀነስ።
  • የግዢ እና አቅርቦት ክትትል: አስፈላጊ ቁሳቁሶች እና ጥሬ ዕቃዎች በሰዓቱ መግዛታቸውን እና መድረሳቸውን ማረጋገጥ።
  • የሥርጭት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር (Logistics & Distribution): ዕቃዎች ከፋብሪካ ወይም ከመጋዘን ወጥተው ለደንበኞች ወይም ለቅርንጫፎች የሚሰራጩበትን መንገድ እና የትራንስፖርት ሁኔታ ማመቻቸት።
  • የአቅራቢዎች (Vendors) ግንኙነት: ከአቅራቢዎች ጋር ጥሩ የሥራ ግንኙነት መፍጠር፣ ትዕዛዞች በሰዓቱ መድረሳቸውን መከታተል እና የተፈጠሩ ችግሮችን መፍታት።
  • የሥራ ሂደት ማሻሻል እና ደህንነት (Process Improvement & Safety)
  • ወጪን መቀነስ እና ቅልጥፍናን መጨመር: በአቅርቦት ሰንሰለቱ ውስጥ የሚታዩ አላስፈላጊ ወጪዎችን እና የጊዜ ብክነቶችን ለይቶ ማረም (Lean / 5S አሰራሮችን በመጠቀም)።
  • የሕግ እና ደህንነት መስፈርቶችን ማክበር: በመጋዘን እና በትራንስፖርት እንቅስቃሴ ወቅት የሥራ ቦታ ደህንነት እና የጤና ህጎች መጠበቃቸውን ማረጋገጥ።
  • ሪፖርት ማቅረብ: የዕቃ እንቅስቃሴን፣ የሎጂስቲክስ ወጪዎችን እና አጠቃላይ የአቅርቦት ሰንሰለት ሁኔታን የሚያሳዩ ወቅታዊ ሪፖርቶችን ለከፍተኛ አመራር ማቅረብ።
  • የግዥ እና የአቅራቢዎች አስተዳደር (Procurement & Supplier Management)
  • ጥራት ያላቸውን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና በወቅቱ የሚሰጡ አቅራቢዎችን (Suppliers/Vendors) መለየት እና መምረጥ።
  • ከአቅራቢዎች ጋር የዋጋና የውል ድርድር ማድረግ (Contract Negotiation)።
  • የአቅራቢዎችን የስራ አፈፃፀም እና የውል ግዴታ ማከበር በየጊዜው መገምገም (Supplier Performance Evaluation)።
  • የመጋዘንና የኢንቬንቶሪ አስተዳደር (Inventory & Warehouse Management)
  • በድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ያሉ ዕቃዎች በተገቢው ሁኔታ መያዛቸውን እና ቁጥጥር መደረጉን ማረጋገጥ።
  • የስቶክ እጥረት (Stockout) ወይም ከመጠን በላይ ዕቃ ማከማቸት (Overstocking) እንዳይኖር የኢንቬንቶሪ ደረጃዎችን ማመጣጠን።
  • በየጊዜው የዕቃ ቆጠራ (Stock Counting) ማካሄድ እና ከሲስተም መረጃ ጋር ማነፃፀር።
  • 6.የሎጂስቲክስ እና የስርጭት አስተዳደር (Logistics & Distribution)
  • ዕቃዎች ከአቅራቢ ወደ ድርጅት፣ እንዲሁም ከድርጅት ወደ ደንበኞች የሚጓጓዙበትን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ መስመር ማመቻቸት።
  • የጉምሩክ ስነ-ስርዓቶችን፣ ከውጭ ሀገር የሚገቡና የሚወጡ (Import/Export) ዕቃዎችን ሂደት መከታተልና ማፋጠን።
  • የትራንስፖርት እና የስርጭት ወጪዎችን መቆጣጠር እና ማነስ።
  • 7.የቡድን መሪነት እና የሰው ሀይል ልማት እና አስተዳደር (Team Leadership)
  • ቡድኑን መምራት እና ማስተባበር: በሥሩ ያሉትን የመጋዘን ሰራተኞች፣ የሎጂስቲክስ አስተባባሪዎችን እና የግዢ ባለሙያዎችን ዕለታዊ ተግባር ማቀድ እና መከታተል።
  • ስልጠና እና አቅም ግንባታ: ለአዲሶች እና ለነባር ሰራተኞች ለቡድኑ አባላት የክህሎት ማሳደጊያ ስልጠናዎችን መስጠት እና ማመቻቸት።
  • የሥራ አፈጻጸም ምዘና (Performance Evaluation): የቡድን አባላትን የሥራ አፈጻጸም መገምገም፣ ግብ ማስቀመጥ እና አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ።
  • 8.የስጋትና የወጪ አስተዳደር (Risk & Cost Management)
  • በሳፕላይ ቸይን ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን (ምሳሌ፡ የእቃ መዘግየት፣ የዋጋ ጭማሪ፣ የመንገድ ችግሮች) አስቀድሞ መለየት እና የመፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ።
  • አጠቃላይ የሳፕላይ ቸይን ወጪዎችን መተንተን እና ወጪ ቆጣቢ አሰራሮችን መዘርጋት።
  • የሀገሪቱን የንግድና የሎጂስቲክስ ህጎች እንዲሁም የድርጅቱን መመሪያዎች ማከበር እና ማስከበር።

Required qualifications

  • ትምህርት፡ በሳፕላይ ቸይን ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር (Business Administration)፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተዛማጅ ዘርፍ ማስተርስ/የመጀመሪያ ዲግሪ።
  • የስራ ልምድ፡ በሳፕላይ ቸይን፣ የግዥ ወይም ሎጂስቲክስ ዘርፍ ከ4/6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ (ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 1-2 ዓመት በኃላፊነት/በቡድን መሪነት)።
  • ክህሎት (Skills)፡
  • የግል ችሎታዎች:
  • ጠንካራ የድርድር (Negotiation) እና የመግባባት ችሎታ።
  • ችግር የመፍታትና ውሳኔ የመስጠት ብቃት (Problem-solving & Decision making)።
  • ጥሩ የመግባባት የቡድን መሪነትና ሰዎችን የማስተባበር ክህሎት።
  • በቦታው ላይ ፈጣን ውሳኔ የመስጠት ብቃት።
  • የሶፍትዌር እውቀት:
  • የኢአርፒ (ERP) ሲስተሞች እውቀት (ለምሳሌ፡ SAP, Oracle, Microsoft Dynamics)።
  • የመጋዘን እና የትራንስፖርት ማኔጅመንት ሲስተም (WMS / TMS)።
  • የላቀ የኤክሴል (Advanced Excel) እና ዳታ የመተንተን ችሎታ።

How to apply

APPLICATION, LOCATION & BENEFITS DETAILS ORGANIZATION: - Tekhaf Trading PLC APPLICATION METHODS: - Email: careers@tekhaftrading.com OR hr@tekhaftrading.com - In-Person: Head Office, Bole, SUR Construction Building, 12th Floor, Office No. 1202 REQUIRED APPLICATION DOCUMENTS: - Updated Resume / CV - Cover Letter (detailing relevant experience and qualifications) APPLICATION TIMELINE: - Within 10 days starting from the date of announcement CONTACT FOR INQUIRIES: - Phone: +251-930294923 PERKS & BENEFITS: - Medical Allowance - Transport Allowance - Training Opportunities